Description
- ማንነትና ታሪኩን አውቆ፣ የሚኖርበትን ሁኔታ በትክክል ማየትና መረዳት የሚችል ማህበረሰብ ማህበራዊ፣ የዛሬና መጻኢ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ፣ ጥቅሙን ማስከበር ይችላል።
- የአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) በመላው ኢትዮጵያ የሚኖረውን አማራ ወገናችንን አንድነቱን ጠብቆ ተናቦ ማንነቱን፣ ህልውናውንንና የተፈጥሮ መብቱን አስከብሮ፤ አማራ በረጅም ታሪኩ የገነባቸውን የአንድነትና የአቃፊነት እሴቶቹን ተጠቅሞ ከለሎች ወገኖቹ ጋር በመተባበር ሰላም፣ ፍት ህ፣ ዲሞክራሲ ይሰፈነባት ሀገር እንዲገነባ ለማገዝ በቁርጠኝነት እየሰራ የሚገኝ የሚዲያ ተቋም ነው።
- አማራ ሚዲያ ማዕከል ሁሉም ኢትዮጵያውያን አንድነታቸውንና የረጅም ጊዜ ያዳበሩትን አብሮነታቸውን መሰረት አድርገው ሰላም፣ ፍት ህ፣ እኩልነት ከዳር እሰከዳር የሰፈነባት ጠንካራ ኢትዮጵያን አንዲገነቡ የራሱን አስተዋጽኦ አያደረገ ይገኛል።
አማራ ሚድያ ማእከል amara media centre
88.9K subscribers
NaN / NaN
Show chat replay